የረቂቅ ውሳኔ ሀሳቡን ኦስትሪያ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሞሮኮ፣ ፊጂ እና ሌሎችም ሀገራት ያቀረቡ ሲሆን ዓለም አቀፍ የተስፋ ቀን በየዓመቱ በፈረንጆቹ ሐምሌ 12 እንዲከበር በአንላጫ ድምጽ ተሰጥቶበታል፡፡ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ከፍተኛ ሀላፊዎች ሚስጥራዊ ሰነዶች በፍጥነት እንዲወገዱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ሀላፊዎቹ በኢሜል ለስራተኞች በላኩት መልዕክት በቀድሞ የድርጅቱ ዋና ...
የአሜሪካ ትምህርት ዲፓርትመንት (ሚኒስቴር) የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን እቅድ ለማሳካት ግማሽ ገደማ ሰራተኞቹን እንደሚቀንስ በትናንትናው እለት አስታውቋል። ዲፓርትመንቱ ባወጣው መግለጫ እንዲባረሩ ...
ከመካለኛው ምስራቅ ደግሞ በነዳጅ የበለጸገችው ኩዌት በተመሳሳይ በዋና ከተማዋ የምትጠራ ሀገር ተብላለች፡፡ የላቲን አሜሪካዎቹ ሜክሲኮ እና ጓቲማላ በዋና ከተማቸው ከሚጠሩ ሀገራት መካከል ተጠቃሽ ሲሆኑ ...
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን በኦማን ብህረ ሰላጤ ላይ ግዙፍ የሆነ የባህር ላይ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመራቸው ተገለጸ። ሶስቱ ሀገራት መሰል የባህር ኃይል ግዙፍ የጋራ ወታራዊ ልምምድ ሲያደርጉ ይህ ...
ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ ከፍልስጤማዊያን ጎን ነኝ በሚል እስራኤልን ሲያጠቃ የነበረው የየመኑ ሁቲ ጥቃቱን አቁሞ ነበር፡፡ ይሁንና ...
የጃፋር ኤክስፕረስ ንብረት የሆነው የመንገደኞች ባቡር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 425 ሰዎችን ጭኖ የ1600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ከኩዌታ ወደ ፔሻዋር ከተማ ጉዞ ላይ እያለ ነው ጠለፋው ያጋጠመው፡፡ ...
የሚሊዮን ዜጎችን ህይወት የቀጠፈው ኤችአይቪ ኤድስ በሽታ እስካሁን ፈዋሽ መድሃኒት ያልተገኘለት ሲሆን የዓለም ጤና ድርጅት ለቫይረሱ መድሃኒት ለማግኘት የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ነው፡፡ ከአምስት ዓመት በኋላ ማለትም በ2030 የቫይረሱን ወረርሽኝ የማጥፋት እቅድ ያስቀመጠ ሲሆን ለዚህ የሚረዱ የተለያዩ ሙከራዎች ...
የፊሊፒንስ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድቤት (አይሲሲ) የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። የዱቴርቴ ልጅና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ሳራ ዱቴርቴ አባታቸው "በሃይል ...
የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ ባለፈው ቅዳሜ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የኑክሌር ድርድር ለማድረግ ለኢራን ደብዳቤ መጻፋቸውን ከገለጹ ከአንድ ቀን በኋላ ቴህራን በጫና አትደራደርም ብለዋል። ፕሬዝደንት ትራምፕ ከቴህራን ጋር ለመደራደር ያላቸውን ግልጽነት ቢያሳዩም ኢራን ከተቀረው አለም ለመለየትና የነዳጅ ኤክስፖርቷን ...
የማክሰኞው የጄዳ ድርድር ባሳለፍነው ወር በዘለንስስኪ እና በአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል በኦቫል ኦፊስ ውስጥ ከተፈጠረው ግለት የተሞላበት ንግግር በኋላ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ይፋዊ ውይይት ነበር። ...
የካቲት 22 ቀን የተጀመረው የዘንድሮው የረመዳን የጾም መቼ ላይ እንደሚጠናቀቅ የሚጠበቅ ቢሆንም ትክክለኛውን ቀን ለማወቅ ግን ቀናትን መጠበቅን አስገድዷል። አማኞችን ከፈጣያቸው ጋር የበለጠ ...