ለ20 ዓመታት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ታግቶ የቆየው አሜሪካዊው የኬኔቲኬት ነዋሪ ታሪክ በመገናኛ ብዙሀን ዘንድ ሰፊ ትኩረትን አግኝቷል፡፡ በእንጀራ እናቱ ያለ ፍቃዱ ታግቶ ለሁለት አስርተ ዓመታት ...
ሩሲያ ሶስት አመታት ያስቆጠረውን የዩክሬን ጦርነት ለማቆም ያስቀመጠቻቸውን ቅድመ ሁኔታዎች ለአሜሪካ ማቅረቧ ተነገረ። ሬውተርስ ለጉዳዩ ቅርበት አላቸው ያላቸውን ምንጮቹን ጠቅሶ እንዳስነበበው ክሬምሊን ...
ኬፕ ቨርዴ፣ ሉግዘምበርግ፣ ባህሬን እና ጅቡቲ በተመሳሳይ ከሁለት ሚሊዮን በታች ህዝብ ካላቸው ሀገራት መካከል ዋነኞቹ ናቸው በዓለማችን 193 ሀገራት በይፋ የሀገርነት እውቅና ያገኙ ሀገራት ሲኖሩ ከነዚህ ውስጥ ከ50 በላይ የሆኑ ሀገራ ያላቸው ጠቅላላ ህዝብ ከሁለት ሚሊዮን በታች ነው፡፡ ...
440 የሚጠጉ ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ ከነበረው ባቡር ውስጥ በፓኪስታን ጦር ልዩ ዘመቻ ከ300 በላዩ ነጻ መውጣታቸው የተነገረ ሲሆን፥ ተኩስ ሲከፈት እግሬ አውጪኝ ብለው የሮጡ መንገደኞችን የማፈላለግ ጥረቱ ቀጥሏል። ...
የረቂቅ ውሳኔ ሀሳቡን ኦስትሪያ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ሞሮኮ፣ ፊጂ እና ሌሎችም ሀገራት ያቀረቡ ሲሆን ዓለም አቀፍ የተስፋ ቀን በየዓመቱ በፈረንጆቹ ሐምሌ 12 እንዲከበር በአንላጫ ድምጽ ተሰጥቶበታል፡፡ ...
የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ከፍተኛ ሀላፊዎች ሚስጥራዊ ሰነዶች በፍጥነት እንዲወገዱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ ሀላፊዎቹ በኢሜል ለስራተኞች በላኩት መልዕክት በቀድሞ የድርጅቱ ዋና ...
የአሜሪካ ትምህርት ዲፓርትመንት (ሚኒስቴር) የፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕን እቅድ ለማሳካት ግማሽ ገደማ ሰራተኞቹን እንደሚቀንስ በትናንትናው እለት አስታውቋል። ዲፓርትመንቱ ባወጣው መግለጫ እንዲባረሩ ...
ከመካለኛው ምስራቅ ደግሞ በነዳጅ የበለጸገችው ኩዌት በተመሳሳይ በዋና ከተማዋ የምትጠራ ሀገር ተብላለች፡፡ የላቲን አሜሪካዎቹ ሜክሲኮ እና ጓቲማላ በዋና ከተማቸው ከሚጠሩ ሀገራት መካከል ተጠቃሽ ሲሆኑ ...
የሚሊዮን ዜጎችን ህይወት የቀጠፈው ኤችአይቪ ኤድስ በሽታ እስካሁን ፈዋሽ መድሃኒት ያልተገኘለት ሲሆን የዓለም ጤና ድርጅት ለቫይረሱ መድሃኒት ለማግኘት የተለያዩ ጥረቶችን በማድረግ ላይ ነው፡፡ ከአምስት ዓመት በኋላ ማለትም በ2030 የቫይረሱን ወረርሽኝ የማጥፋት እቅድ ያስቀመጠ ሲሆን ለዚህ የሚረዱ የተለያዩ ሙከራዎች ...
የጃፋር ኤክስፕረስ ንብረት የሆነው የመንገደኞች ባቡር ሴቶች እና ህጻናትን ጨምሮ 425 ሰዎችን ጭኖ የ1600 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኙት ከኩዌታ ወደ ፔሻዋር ከተማ ጉዞ ላይ እያለ ነው ጠለፋው ያጋጠመው፡፡ ...
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኢራን በኦማን ብህረ ሰላጤ ላይ ግዙፍ የሆነ የባህር ላይ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ መጀመራቸው ተገለጸ። ሶስቱ ሀገራት መሰል የባህር ኃይል ግዙፍ የጋራ ወታራዊ ልምምድ ሲያደርጉ ይህ ...
ባሳለፍነው ጥር ወር ላይ በእስራኤል እና ሐማስ መካከል የሰላም ስምምነት መፈረሙን ተከትሎ ከፍልስጤማዊያን ጎን ነኝ በሚል እስራኤልን ሲያጠቃ የነበረው የየመኑ ሁቲ ጥቃቱን አቁሞ ነበር፡፡ ይሁንና ...